አያት 49 አፓርታማ for sale & price in Ethiopia

Price : 14,229,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 2

Description

በሃገራችን በተለይ በከተማችን በአንገብጋቢነት ከሚነሱ ችግሮቻችን መካከል የምግብ፣የቤት እና የስራ እጦት ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛሉ፤ እኔ ግን አልኳችሁ GOLDEN HOMES አንገብጋቢ ከሚባሉት ችግሮች አንዱ የሆነውን የቤት ጉዳይ የናንተን የደንበኞቻችንን ፍላጎት ባማከለ መልኩ ያለቁና የተጠናቀቁ ሪል እስቴቶችንና አፓርትመንቶችን አቅማችሁን ባማከለ ዋጋ እያቀረበ መፍትሄዎችን እንሆ ብሏል። እናንተም በመፍትሄው መላ እንደሚያገኙ አንዳች እንዳይጠራጠሩ። የሃገሬ ሰው እንዲ ይላል... የሃገሬ ሰው ጌጡ ሚስቱ እና ርስቱ፤ ርስቱን በቤቱ ሚስቱን በጥለቱ። ጌጥ የሚሆኖትን ርስቶን *በቦሌ ብራስ *በብስራተ ገብርኤል *በ አያት 49 *በቦሌ ማተሚያ እና በሌሎች አውራ ቦታዎች ላይ እጆቹን ዘርግቶ ይገኛል ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ርስቶትን ከነሚስቶ ይረከቡን እንጂ! ! ለበለጠ መረጃ በ 092******* ይደውሉ ። GOLDEN HOMES ርስቶን ከነሚስቶ!!

Share this with your friends